ጥቅምት 25 የሚጀምር ሳምንት
ጥቅምት 25 የሚጀምር ሳምንት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ዜና መዋዕል 12-15
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
8 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች። “በውጭ አገር ቋንቋ የተዘጋጁ ጽሑፎች በአስቸኳይ ሲያስፈልጓችሁ።” በንግግር የሚቀርብ።
12 ደቂቃ፦ ዓለም አቀፋዊ አንድነታችን ይሖዋን ያስከብራል። የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ከገጽ 165 አንቀጽ 2 አንስቶ በገጽ 168 ላይ እስከሚገኘው ንዑስ ርዕስ ድረስ ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ በንግግር የሚቀርብ። አንድነታችንና ፍቅራችን ለሰዎች ምሥክርነት መስጠት እንደቻለ የሚያሳዩ በጽሑፎች ላይ የወጡ ተሞክሮዎችን እንዲናገሩ አንዳንድ አድማጮችን ጋብዝ።
15 ደቂቃ፦ የራስን ጥቅም መሥዋዕት የማድረግ መንፈስ አሳዩ። (ሉቃስ 9:23) በ2010 የዓመት መጽሐፍ ገጽ 45 አንቀጽ 1ና ገጽ 56 አንቀጽ 2 እንዲሁም ከገጽ 58 አንቀጽ 1 እስከ ገጽ 59 አንቀጽ 1 ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። በእያንዳንዱ ተሞክሮ ላይ ውይይት ካደረጋችሁ በኋላ ምን ትምህርት እንዳገኙ አድማጮችን ጠይቅ።