ጥር 3 የሚጀምር ሳምንት
ጥር 3 የሚጀምር ሳምንት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 2 ዜና መዋዕል 29-32
ቁ. 1፦ 2 ዜና መዋዕል 30:13-22
ቁ. 2፦ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲያው ጥሩ ሰው ብቻ ነበር? (rs ገጽ 211 አን. 2)
ቁ. 3፦ ሰዎች ሞትን በመፍራት ለባርነት የተዳረጉት እንዴት ነው? (ዕብ. 2:15)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።
10 ደቂቃ፦ የይሖዋን ፈቃድ ለማድረግ የተለየን ነን። የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ከገጽ 168 አንቀጽ 2 አንስቶ እስከ ምዕራፉ መጨረሻ ድረስ ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር።
10 ደቂቃ፦ የራስን ተፈጥሯዊ አነጋገር ተጠቅሞ መስበክ። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 128 አንቀጽ 1 እስከ ገጽ 129 አንቀጽ 1 ድረስ ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። ዓይን አፋርነትን ላሸነፈ ተሞክሮ ያለው አንድ አስፋፊ አጠር ያለ ቃለ መጠይቅ አድርግ። አገልግሎት ሲወጣ ይሰማው የነበረውን ፍርሃት መቀነስ የቻለው እንዴት ነው?