ጥር 10 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ጥር 10 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 50 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
dp ምዕ. 7 አን. 11-20 (25 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 2 ዜና መዋዕል 33-36 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ 2 ዜና መዋዕል 34:12-21 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ የኢየሱስ እናት ማርያም ከተወችው ምሳሌ ምን እንማራለን? (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ ኢየሱስ ተራ ሃይማኖታዊ መሪ ነበር?—rs ገጽ 211 አን. 3 (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ ወዳጃዊ ስሜት በሚንጸባረቅበት መንገድ ስበኩ። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 118 አንቀጽ 1 እስከ ገጽ 119 አንቀጽ 5 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ።
10 ደቂቃ፦ ወደ መቄዶንያ መሻገር ትችላለህ? (ሥራ 16:9, 10) በ2010 የዓመት መጽሐፍ ከገጽ 163-164 እና ከ238-239 ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። በእያንዳንዱ ተሞክሮ ላይ ውይይት ካደረጋችሁ በኋላ ምን ትምህርት እንዳገኙ አድማጮችን ጠይቅ።
10 ደቂቃ፦ “ከፍተኛ ደስታ የሚያስገኝ ሥራ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። እድገት የሚያደርግ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በመምራት ያገኘውን ደስታና እርካታ በተመለከተ ለአንድ አስፋፊ አጭር ቃለ ምልልስ አድርግ።
መዝሙር 28 እና ጸሎት