ጥር 17 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ጥር 17 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 35 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
dp ምዕ. 7 አን. 21-28 (25 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዕዝራ 1-5 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ዕዝራ 3:1-9 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ አይሁዳውያን በአጠቃላይ ኢየሱስን እንደ መሲሕ አድርገው ያልተቀበሉት ለምን ነበር?—rs ገጽ 212 አን. 1-2 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ መንፈስ ወደ አምላክ የሚመለሰው እንዴት ነው?—መክ. 12:7 (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ መደጋገም በአገልግሎት ላይ ያለው ጥቅም። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 206 አንቀጽ 1 እስከ ገጽ 207 አንቀጽ 5 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። የቀረቡትን ነጥቦች በመጠቀም አንድ ወይም ሁለት አጠር ያሉ ሠርቶ ማሳያዎች እንዲቀርቡ አድርግ።
20 ደቂቃ፦ “ምን አማራጮች እንዳሉህ ታውቃለህ?” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። በአንቀጽ 1 ላይ የሚገኘውን ሐሳብ ለመግቢያ በአንቀጽ 3 ላይ የሚገኘውን ሐሳብ ደግሞ ለመደምደሚያ ተጠቀምበት። በሽማግሌ የሚቀርብ።
መዝሙር 7 እና ጸሎት