የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 4/11 ገጽ 1
  • ሚያዝያ 11 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሚያዝያ 11 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሚያዝያ 11 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
km 4/11 ገጽ 1

ሚያዝያ 11 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ሚያዝያ 11 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 44 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

dp ምዕ. 10 አን. 20-30 (25 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢዮብ 21-27 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ኢዮብ 25:1 እስከ 26:14 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ መስቀልን ለአምልኮ መጠቀም ተገቢ ያልሆነው ለምንድን ነው? (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ኢየሱስ ክርስቶስ የመላእክት አለቃ ሚካኤል ነው?—rs ገጽ 219 አን. 1-3 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 47

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች። ጉባኤያችሁ የመታሰቢያውን በዓል የመጋበዣ ወረቀት ለማሰራጨት በሚደረገው ዘመቻ ምን እያከናወነ እንዳለ ተናገር።

10 ደቂቃ፦ ዘርህን ዝራ፣ እጅህም ሥራ አይፍታ። (መክ. 11:6) በ2011 የዓመት መጽሐፍ ከገጽ 170 አንቀጽ 2 እስከ ገጽ 173 አንቀጽ 4 ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። በእያንዳንዱ ተሞክሮ ላይ ውይይት ካደረጋችሁ በኋላ ምን ትምህርት እንዳገኙ አድማጮችን ጠይቅ።

10 ደቂቃ፦ በደብዳቤ መመሥከር የሚቻለው እንዴት ነው? በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 71 እስከ 73 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ።

10 ደቂቃ፦ “ትልቅ ምሥክርነት ይሰጣል።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።

መዝሙር 8 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ