የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 4/11 ገጽ 2
  • ሚያዝያ 18 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሚያዝያ 18 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሚያዝያ 18 የሚጀምር ሳምንት
  • 5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
km 4/11 ገጽ 2

ሚያዝያ 18 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ሚያዝያ 18 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 17 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

dp ምዕ. 11 አን. 1-11 (25 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢዮብ 28-32 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ኢዮብ 30:1-23 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ አንድ ሰው እንዲህ ቢልስ፦ “እናንተ በኢየሱስ አታምኑም”​—rs ገጽ 220 አን. 1-3 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ከመናገራችን በፊት ማሰብ የሚኖርብን ለምንድን ነው?​—ምሳሌ 16:23 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 54

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ ለሌሎች ማብራሪያ መስጠት ሲያስፈልግ። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 177 አንቀጽ 2 እስከ ገጽ 178 የመጨረሻ አንቀጽ ድረስ በሚገኘው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር። አንድን አስፋፊ፣ የማያምን የሥራ ባልደረባው የምናምንባቸውን ነገሮች አስመልክቶ ጥያቄ ሲጠይቀው የሚያሳይ አጭር ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ። አስፋፊው እንዴት መመለስ እንዳለበት ሲያስብ በመነባንብ መልክ ካሳየ በኋላ ጥያቄውን ይመልስለታል።

10 ደቂቃ፦ የጥያቄ ሣጥን። አንድ ሽማግሌ በውይይት ያቀርበዋል።

10 ደቂቃ፦ ምሥራቹን የምንሰብክባቸው መንገዶች​—ከቤት ወደ ቤት። የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ከገጽ 92 አንቀጽ 3 እስከ ገጽ 95 አንቀጽ 1 ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። የአካል ጉዳት ወይም አይናፋርነት የመሳሰሉ ችግሮች ቢኖሩባቸውም ከቤት ወደ ቤት እየሄዱ ለሚሰብኩ አንድ ወይም ሁለት አስፋፊዎች ቃለ ምልልስ አድርግ። ያደረጉት ጥረት ምን በረከት አስገኝቶላቸዋል?

መዝሙር 26 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ