የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 6/11 ገጽ 1
  • ሰኔ 13 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሰኔ 13 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሰኔ 13 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
km 6/11 ገጽ 1

ሰኔ 13 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ሰኔ 13 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 20 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

dp ምዕ. 13 አን. 21-30 (25 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ መዝሙር 38-44 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ መዝሙር 41:1 እስከ 42:5 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ የጠበቀ ወዳጅነትን በመመሥረትና ግሩም ባሕርያትን በማንጸባረቅ ረገድ ልንከተላቸው የምንችላቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌዎች (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ እስራኤል ተመልሳ እንደምትቋቋም የሚናገሩት ትንቢቶች በዛሬው ጊዜ የሚፈጸሙት በእነማን ላይ ነው?—rs ገጽ 225 አን. 3 እስከ ገጽ 226 አን. 2 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 36

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ ምሥራቹን የምንሰብክባቸው መንገዶች—የቤት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች መምራት። የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ገጽ 98 ከአንቀጽ 1-4 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። ለአንድ ሰው እውነትን ማስተማራቸውና ይህ ሰው መንፈሳዊ እድገት ሲያደርግ መመልከታቸው ስላስገኘላቸው ደስታ እንዲናገሩ አድማጮችን ጋብዝ። ሐሳብ የሚሰጡ አንድ ወይም ሁለት ሰዎችን አስቀድሞ ማዘጋጀት ይቻላል።

10 ደቂቃ፦ ጋብቻን፣ ፍቺን እና ተለያይቶ መኖርን በተመለከተ ክርስቲያኖች ሊከተሉት የሚገባው መሥፈርት ምንድን ነው? የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ከገጽ 194-195 ላይ ባሉት የመጀመሪያዎቹ ሦስት ጥያቄዎች ላይ ተመሥርቶ በሽማግሌ የሚቀርብ ንግግር።

10 ደቂቃ፦ “በአገልግሎታችን ትዕግሥተኛ መሆን ይገባናል።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።

መዝሙር 45 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ