ግንቦት 14 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ግንቦት 14 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 33 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
fy ምዕ. 9 ከአን. 18-22 እና ሣጥን (25 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኤርምያስ 39-43 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ኤርምያስ 40:1-10 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ የሰው ልጆች ወደ አምላክ እረፍት መግባት ይችላሉ?—ዕብ. 4:10, 11 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ ማርያም የእግዚአብሔር እናት ነበረች?—rs ገጽ 256 ከአን. 2-4 (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
15 ደቂቃ፦ ሰዎች ሁሉ ደቀ መዛሙርቴ እንደሆናችሁ በዚህ ያውቃሉ። (ዮሐ. 13:35) በ2012 የዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ከገጽ 217 አንቀጽ 3 እስከ ገጽ 221 አንቀጽ 1 እና በገጽ 221 አንቀጽ 3 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። ምን ትምህርት እንዳገኙ አድማጮችን ጠይቅ።
15 ደቂቃ፦ “በአገልግሎታችሁ ላይ ጠንቃቆች ሁኑ።” የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ በጥያቄና መልስ የሚያቀርበው። በአንቀጽ 4 ላይ ስትወያዩ ጉባኤው ትምህርቱን በክልላችሁ ውስጥ ተግባራዊ ማድረግ የሚችለው እንዴት እንደሆነ ግለጽ።
መዝሙር 14 እና ጸሎት