ሐምሌ 23 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ሐምሌ 23 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 43 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
fy ምዕ. 12 ከአን. 9-17 (25 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ሕዝቅኤል 18-20 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ሕዝቅኤል 19:1-14 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ አንድ ክርስቲያን ለሰብዓዊ ባለሥልጣናት ሊኖረው የሚገባው አመለካከት—rs ከገጽ 269 አን. 1 እስከ ገጽ 270 አን. 2 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ የማቴዎስ 21:43 ትርጉም ምንድን ነው? (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ የሚታዩ ነገሮችን ውጤታማ በሆነ መንገድ ተጠቅሞ ማስተማር። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 247 እስከ ገጽ 249 አንቀጽ 2 ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ በንግግር የሚቀርብ። የቀረቡትን ነጥቦች በመጠቀም አንድ ወይም ሁለት አጠር ያሉ ሠርቶ ማሳያዎች እንዲቀርቡ አድርግ።
20 ደቂቃ፦ ይሖዋ ጸሎት ሰሚ አምላክ ነው። (መዝ. 66:19) በ2012 የዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ገጽ 59 ከአንቀጽ 1-4፣ ገጽ 183 አንቀጽ 2፣ ገጽ 186 አንቀጽ 4 እንዲሁም ከገጽ 198 አንቀጽ 1 እስከ ገጽ 199 አንቀጽ 1 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። ምን ትምህርት እንዳገኙ አድማጮችን ጠይቅ።
መዝሙር 6 እና ጸሎት