የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 7/12 ገጽ 4
  • ሐምሌ 30 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሐምሌ 30 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሐምሌ 30 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
km 7/12 ገጽ 4

ሐምሌ 30 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ሐምሌ 30 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 33 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

fy ምዕ. 12 ከአን. 18-26 (25 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ሕዝቅኤል 21-23 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ሕዝቅኤል 23:35-45 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ የአምላክ ፍቅር ምን ያህል ሰፊ ነው?​—ዮሐ. 3:16፤ ሮም 8:38, 39 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ክርስቲያኖች በጦርነት መካፈልን አስመልክቶ ሊኖራቸው የሚገባውን አመለካከት የሚያሳዩ ጥቅሶች​—rs ከገጽ 270 አን. 3 እስከ ገጽ 271 አን. 2 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 3

10 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች። በቅርብ ጊዜ ለደረሰን መጠበቂያ ግንብ የተዘጋጀውን የአቀራረብ ናሙና በመጠቀም በነሐሴ ወር የመጀመሪያ ቅዳሜ እንዴት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስጀመር እንደሚቻል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

25 ደቂቃ፦ “መስበክ ከመጀመራችን በፊት ፍለጋ ማድረግ።” የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ በጥያቄና መልስ የሚያቀርበው። ትምህርቱን በክልላችሁ ውስጥ በሥራ ላይ ማዋል የሚቻለው እንዴት እንደሆነ ጎላ አድርገህ ጥቀስ። በጉባኤያችሁ ሥር በሌላ ቋንቋ የሚመራ ቡድን ካለ ወይም ደግሞ ጉባኤያችሁ በሚመራበት ቋንቋ የሚናገሩ ሰዎችን ለማግኘት ፍለጋ ማድረግ የሚጠበቅባችሁ ከሆነ አንቀጽ 5 ላይ ስትወያዩ እንዲህ ያሉ ሰዎችን ስንፈልግ ምን ማለት እንደምንችል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

መዝሙር 47 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ