የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 12/12 ገጽ 1
  • ታኅሣሥ 10 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ታኅሣሥ 10 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ታኅሣሥ 10 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
km 12/12 ገጽ 1

ታኅሣሥ 10 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ታኅሣሥ 10 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 32 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

w09 6/15 ከገጽ 16 አን. 1 እስከ ገጽ 17 አን. 7 (30 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ሶፎንያስ 1 እስከ ሐጌ 2 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ሐጌ 1:1-13 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ የሰብዓዊ ፍልስፍናዎች ምንጭ ምንድን ነው?—rs ከገጽ 289 አን. 3 እስከ ገጽ 290 አን. 2 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ የክርስቶስን ዓይነት አስተሳሰብ በማዳበር ስለ ይሖዋ ይበልጥ ማወቅ እንችላለን—ማቴ. 11:27 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 16

15 ደቂቃ፦ የ2013 ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት። በትምህርት ቤቱ የበላይ ተመልካች የሚቀርብ ንግግር። ከ2013 የቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት መመሪያ ላይ ለጉባኤው የሚያስፈልጉ አንዳንድ ነጥቦችን ጥቀስ። ሁሉም ክፍል ሲሰጣቸው ተገኝተው በማቅረብ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጎላ ያሉ ነጥቦች ላይ ሐሳብ በመስጠት እንዲሁም ከአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ላይ በየሳምንቱ የሚሰጡትን ሐሳቦች ተግባራዊ በማድረግ ረገድ ትጉዎች እንዲሆኑ አበረታታ።

15 ደቂቃ፦ ‘ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ።’ በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። ሁለት ክፍሎች ያሉት አጭር ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ። የመጀመሪያው ክፍል ላይ የቤቱ ባለቤት ሲበሳጭ አስፋፊው ተገቢ ያልሆነ ምላሽ ይሰጣል፤ ሁለተኛው ላይ ግን በተገቢው መንገድ ምላሽ ይሰጣል።

መዝሙር 39 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ