የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 12/12 ገጽ 8
  • ጥር 7 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጥር 7 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ጥር 7 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
km 12/12 ገጽ 8

ጥር 7 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ጥር 7 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 9 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

w09 11/15 ከገጽ 9 አን. 9 እስከ ገጽ 10 አን. 17 (30 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ማቴዎስ 1-6 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ማቴዎስ 5:21-32 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ የአንድን ሰው ጸሎት በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት ሊያሳጡት የሚችሉ ነገሮች ምንድን ናቸው?—rs ገጽ 293 አን. 2-9 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ይሖዋን ‘ድርሻችን’ ማድረግ ሲባል ምን ማለት ነው?—ዘኍ. 18:20 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 38

10 ደቂቃ፦ በጥር ወር መጽሔቶችን ለማበርከት የሚረዱ ሐሳቦች። በውይይት የሚቀርብ። መጽሔቶቹ በክልላችሁ ውስጥ ያሉ ሰዎችን ትኩረት ሊስቡ የሚችሉበትን ምክንያት ከ30 እስከ 60 ሴኮንድ ባለው ጊዜ ውስጥ ተናገር። ከዚያም በመጠበቂያ ግንብ መጽሔት የሽፋን ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የሰዎችን የማወቅ ፍላጎት ለመቀስቀስ ምን ጥያቄ ማንሳት እንዳሰቡ አድማጮችን ጠይቅ፤ በመቀጠልም የትኞቹን ጥቅሶች ማንበብ እንዳሰቡ ጠይቅ። በንቁ! መጽሔት የሽፋን ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያም በተመሳሳይ መንገድ ጥያቄዎችን አቅርብ፤ ጊዜ ካለህ ከመጠበቂያ ግንብ ወይም ከንቁ! መጽሔት አንድ ተጨማሪ ርዕስ ማከል ትችላለህ። እያንዳንዱን መጽሔት እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።

10 ደቂቃ፦ ንጹሕ የመንግሥት አዳራሽ ለይሖዋ ክብር ያመጣል። በሽማግሌ የሚቀርብ ንግግር። ይሖዋ ቅዱስ አምላክ ነው፤ በመሆኑም ሕዝቦቹ ለአካላዊ ንጽሕናቸው ቅድሚያ መስጠት ይገባቸዋል። (ዘፀ. 30:17-21፤ 40:30-32) የአምልኮ ቦታችንን በንጽሕና በመያዝና አስፈላጊውን ጥገና በማድረግ ለይሖዋ ክብር እናመጣለን። (1 ጴጥ. 2:12) አንድ የመንግሥት አዳራሽ በጥሩ ሁኔታ የተያዘ መሆኑ በአካባቢው ለሚኖሩ ሰዎች ምሥክርነት የሚሰጠው እንዴት እንደሆነ የሚያሳይ ከጉባኤያችሁ ወይም ከጽሑፍ ላይ የተገኘ ተሞክሮ ተናገር። የመንግሥት አዳራሹን ጽዳትና ጥገና ለሚያስተባብረው ወንድም ጉባኤው ይህን በሚመለከት ስላደረገው ዝግጅት ቃለ ምልልስ አድርግለት። የመንግሥት አዳራሹን በጥሩ ሁኔታ በመያዝ ረገድ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ አበረታታ።

መዝሙር 13 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ