መጋቢት 25 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
መጋቢት 25 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 39 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
cf ምዕ. 3 ከአን. 10-19 (30 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ሉቃስ 4-6 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ሉቃስ 4:22-39 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ የተለያዩ ዘሮች ከየት መጡ?—rs ገጽ 300 አን. 4 እስከ ገጽ 301 አን. 2 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ ኢየሱስ ከሞት እንደተነሳ የሚያረጋግጥ ምን ማስረጃ አለ?—1 ቆሮ. 15:3-7 (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ በመጀመሪያው ቅዳሜ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስጀመር። በቅርብ ጊዜ ለደረሰን መጠበቂያ ግንብ የተዘጋጀውን የአቀራረብ ናሙና በመጠቀም በሚያዝያ ወር የመጀመሪያ ቅዳሜ እንዴት ጥናት ማስጀመር እንደሚቻል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ። ሁሉም ጥናት ለማስጀመር ጥረት እንዲያደርጉ አበረታታ።
25 ደቂቃ፦ “ከአምላክ የተላከ ምሥራች! የተባለውን ብሮሹር መጠቀም የሚቻልበት መንገድ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። አንቀጽ 6 ላይ ስትወያዩ ሁለት ሠርቶ ማሳያዎች እንዲቀርቡ አድርግ።
መዝሙር 17 እና ጸሎት