የርዕስ ማውጫ ሚያዝያ 22 የሚጀምር ሳምንት
ሚያዝያ 22 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 26 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
cf ምዕ. 4 ከአን. 19-24 እና ሣጥን (30 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ሉቃስ 18-21 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ሉቃስ 18:18-34 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ ሁሉም ዘሮች አንድ የወንድማማቾችና የእህትማማቾች ቤተሰብ የሚሆኑበት ጊዜ ይመጣል?—rs ገጽ 304 አን. 2 እስከ ገጽ 305 አን. 1 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ ገርነት ሲባል ምን ማለት ነው? ገርነትን መፈለግ የምንችለው እንዴት ነው? ይህን ባሕርይ ማዳበራችን አስፈላጊ የሆነውስ ለምንድን ነው?—ማቴ. 5:5 (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
10 ደቂቃ፦ “መስማትና መማር።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።
10 ደቂቃ፦ “አምላክን የሚያስከብር ምግባር።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።
10 ደቂቃ፦ አንደበታችንን መቆጣጠር የሚያስፈልገን ለምንድን ነው? ‘ከአምላክ ፍቅር አትውጡ’ በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 12 አንቀጽ 4-7, 11 እና 12 ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር።
መዝሙር 53 እና ጸሎት