የቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት ክለሳ
ጥቅምት 28, 2013 በሚጀምር ሳምንት በቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት ላይ መልስ የሚሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚከተሉት ናቸው።
1. ‘የክርስቶስን አስተሳሰብ’ ማዳበር ሲባል ምን ማለት ነው? (1 ቆሮ. 2:16) [መስ. 2, w08 7/15 ገጽ 27 አን. 7]
2. ‘ከዝሙት መሸሽ’ የምንችለው እንዴት ነው? (1 ቆሮ. 6:18) [መስ. 2, w08 7/15 ገጽ 27 አን. 9፤ w04 2/15 ገጽ 12 አን. 9]
3. ጳውሎስ፣ ‘ሴቶች በጉባኤ ውስጥ ዝም ይበሉ’ በማለት ሲጽፍ ምን ማለቱ ነበር? (1 ቆሮ. 14:34) [መስ. 9, w12 9/1 ገጽ 9፣ ሣጥን]
4. በሁለተኛ ቆሮንቶስ 1:24 ላይ ተመዝግቦ የሚገኘው ጳውሎስ የተናገረው ሐሳብ በዛሬው ጊዜ ላሉ ሽማግሌዎች ምን ትርጉም አለው? [መስ. 16, w13 1/15 ገጽ 27 አን. 2-3]
5. በሁለተኛ ቆሮንቶስ 9:7 ላይ የሚገኘውን መመሪያ ተግባራዊ ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው? [መስ. 23, g 5/08 ገጽ 21፣ ሣጥን]
6. ጳውሎስ በገላትያ 6:4 ላይ የሰጠውን ምክር መከተላችን ምን ጥቅም ያስገኝልናል? [መስ. 30, w12 12/15 ገጽ 13 አን. 18]
7. ‘የመንፈስን አንድነት መጠበቅ’ ሲባል ምን ማለት ነው? (ኤፌ. 4:3) [ጥቅ. 7, w12 7/15 ገጽ 28 አን. 7]
8. ጳውሎስ ወደኋላ ስለተዋቸው ነገሮች ምን ተሰምቶት ነበር? (ፊልጵ. 3:8) [ጥቅ. 14, w12 3/15 ገጽ 27 አን. 12]
9. “እንደ ሌሎቹ አናንቀላፋ” የሚለው ምክር አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? (1 ተሰ. 5:6) [ጥቅ. 21, w12 3/15 ገጽ 10 አን. 4]
10. የኢየሱስ መሥዋዕታዊ ሞት “ተመጣጣኝ ቤዛ” የሆነው እንዴት ነው? (1 ጢሞ. 2:6) [ጥቅ. 28, w11 6/15 ገጽ 13 አን. 11]