ኅዳር 18 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ኅዳር 18 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 20 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
cf ምዕ. 14 ከአን. 17-21 እና ሣጥን (30 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዕብራውያን 9-13 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ዕብራውያን 10:19-39 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ ከአምላክ ጋር የግል ዝምድና ማበጀት የግድ አስፈላጊ ነገር ነው?—rs ገጽ 326 አን. 4 እስከ ገጽ 327 አን. 1 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ ሌሎችን ማጽናናት የምንችልባቸው መንገዶች—ሮም 15:4፤ 2 ቆሮ. 1:3, 4 (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
10 ደቂቃ፦ የጥያቄ ሣጥን። በውይይት የሚቀርብ። ከዚያም ጉባኤያችሁ የመንግሥት ዜና ቁጥር 38ን ለማሰራጨት በሚደረገው ዘመቻ ምን እያከናወነ እንዳለ ተናገር።
10 ደቂቃ፦ “የመጣነው . . .” በውይይት የሚቀርብ። ከዚያም በታኅሣሥ ወር የሚበረከተውን ጽሑፍ ተናገር፤ እንዲሁም በርዕሱ ውስጥ የቀረቡትን ሐሳቦች በመጠቀም አንድ ወይም ሁለት ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።
10 ደቂቃ፦ ይሖዋ የአገልጋዮቹን ጸሎት ይሰማል። (1 ዮሐ. 3:22) በ2013 የዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ገጽ 91 አንቀጽ 2-3 እንዲሁም ገጽ 108-109 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። ምን ትምህርት እንዳገኙ አድማጮችን ጠይቅ።
መዝሙር 6 እና ጸሎት