የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 11/13 ገጽ 4
  • ታኅሣሥ 2 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ታኅሣሥ 2 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2013
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ታኅሣሥ 2 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2013
km 11/13 ገጽ 4

ታኅሣሥ 2 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ታኅሣሥ 2 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 42 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

cf ምዕ. 15 ከአን. 8-16 (30 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ጴጥሮስ 1 እስከ 2 ጴጥሮስ 3 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ 1 ጴጥሮስ 2:18 እስከ 3:7 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ እውነተኛው ሃይማኖት ትምህርቶቹ የተመሠረቱት በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ነው፤ የአምላክንም ስም ያሳውቃል—rs ገጽ 327 አን. 4-5 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ኢየሱስ መሲሕ መሆኑን እርግጠኛ መሆን የምንችለው እንዴት ነው?—ሉቃስ 24:44፤ ገላ. 4:4 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 43

5 ደቂቃ፦ በመጀመሪያው ቅዳሜ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስጀመር። በንግግር የሚቀርብ። በታኅሣሥ ወር የመጀመሪያ ቅዳሜ ሁሉም ጥናት ለማስጀመር ጥረት እንዲያደርጉ አበረታታ። የመጠበቂያ ግንቡን የመጨረሻ ገጽ በመጠቀም እንዴት ጥናት ማስጀመር እንደሚቻል የሚያሳይ አጭር ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

15 ደቂቃ፦ ሞክራችሁታል? በውይይት የሚቀርብ። በቅርቡ በመንግሥት አገልግሎታችን ላይ በወጡት በሚከተሉት ርዕሶች ውስጥ የተሰጡትን ሐሳቦች በንግግር መልክ በአጭሩ ከልስ፦ “ሕጋዊ ድረ ገጻችን—እኛንም ሆነ ሌሎችን ለመጥቀም የተዘጋጀ” (km 12/12)፣ “ቪዲዮዎችን ለማስተማር ተጠቀሙባቸው” እና “የማንን ትኩረት ሊስቡ ይችላሉ?” (km 5/13)። አድማጮች በእነዚህ ርዕሶች ላይ የቀረቡትን ሐሳቦች ተግባራዊ በማድረጋቸው የተጠቀሙት እንዴት እንደሆነ እንዲናገሩ ጋብዝ።

10 ደቂቃ፦ በመጪው ልዩ የስብከት ዘመቻ ላይ መካፈል ትችላላችሁ? የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ በውይይት የሚያቀርበው። ከቅርንጫፍ ቢሮው የተላከውን ደብዳቤ አንብብ፤ እንዲሁም ከዚህ ቀደም በተደረጉ ዘመቻዎች ለተካፈሉ አስፋፊዎች ቃለ ምልልስ በማድረግ የወንድሞችን ፍላጎት ቀስቅስ።

መዝሙር 12 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ