የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 9/14 ገጽ 4
  • ጥቅምት 6 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጥቅምት 6 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ጥቅምት 6 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
km 9/14 ገጽ 4

ጥቅምት 6 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ጥቅምት 6 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 18 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bt ምዕ. 8 ከአን. 8-16 (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘዳግም 1-3 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ዘዳግም 2:16-30 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ ከሰይጣን ክፉ ተጽዕኖ የምንገላገልበት ጊዜ ቀርቧል—rs ገጽ 364 አን. 3 እስከ ገጽ 365 አን. 2 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ መጽሐፍ ቅዱስ የፆታ ግንኙነት ኃጢአት ነው ብሎ ያስተምራል?—rs ገጽ 366 አን. 1 እስከ ገጽ 367 አን. 1 (5 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 24

10 ደቂቃ፦ በጥቅምት ወር መጽሔቶችን አበርክቱ። በውይይት የሚቀርብ። በቅድሚያ በዚህ ገጽ ላይ የሚገኙትን ሁለት የአቀራረብ ናሙናዎች በመጠቀም መጽሔቶቹን እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳዩ ሠርቶ ማሳያዎች እንዲቀርቡ አድርግ። ከዚያም እያንዳንዱን የአቀራረብ ናሙና ከመክፈቻው ሐሳብ ጀምሮ እስከ መደምደሚያው ድረስ ተራ በተራ ተወያዩበት።

10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።

10 ደቂቃ፦ ምን ውጤት አገኘን? በውይይት የሚቀርብ። አስፋፊዎች “በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት መጣል” በሚለው ርዕስ ላይ የቀረቡትን ነጥቦች ተግባራዊ በማድረጋቸው ምን ጥቅም እንዳገኙ ሐሳብ እንዲሰጡ ጠይቃቸው። እንዲሁም ያገኙትን ግሩም ተሞክሮ እንዲናገሩ ጋብዝ።

መዝሙር 52 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ