የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 11/14 ገጽ 2
  • ኅዳር 17 የሚጀምር ሳምንት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ኅዳር 17 የሚጀምር ሳምንት
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ኅዳር 17 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
km 11/14 ገጽ 2

ኅዳር 17 የሚጀምር ሳምንት

ኅዳር 17 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 26 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bt ምዕ. 10 ከአን. 10-21 (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘዳግም 23-27 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ዘዳግም 25:17 እስከ 26:10 (4 ደቂቃ ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ነፍስ ምን ይላል?—rs ገጽ 374 አን. 1 እስከ ገጽ 375 አን. 1 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ መዋብ—ቅዱሳን መጻሕፍት መዋብን አስመልክቶ ምን ይላሉ?—w12 12/1 ገጽ 24-26 (5 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 21

10 ደቂቃ፦ እውነተኛ ጓደኛ የሚባለው ምን ዓይነት ጓደኛ ነው? እውነተኛ ጓደኛ የሚባለው ምን ዓይነት ጓደኛ ነው? በተባለው የነጭ ሰሌዳ አኒሜሽን ቪዲዮ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። (jw.org/am ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል።) ቪዲዮውን በማጫወት ክፍሉን ጀምር። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች በመጠቀም በቪዲዮው ላይ ተወያዩበት፦ (1) እውነተኛ ጓደኛ የሚባለው ምን ዓይነት ጓደኛ ነው? (2) ከአንድ ጓደኛ የምትጠብቃቸው ነገሮች ምንድን ናቸው? (3) ጥሩ ጓደኛ ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው? (4) ጓደኝነታችሁ እየጠበቀ እንዲሄድ ምን ጥረት ማድረግ ያስፈልግሃል?

10 ደቂቃ፦ ፍቅር ተለይተን እንድንታወቅ ያደርጋል። (ዮሐንስ 13:35) በ2014 የዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ከገጽ 48 አንቀጽ 1 እስከ ገጽ 49 አንቀጽ 3 እንዲሁም ከገጽ 69 አንቀጽ 1 እስከ ገጽ 70 አንቀጽ 2 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። አድማጮች ምን ትምህርት እንዳገኙ ጠይቅ።

10 ደቂቃ፦ “የአደባባይ ምሥክርነት የምንሰጥበት አዲስና አስደሳች ዘዴ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። በጉባኤያችሁ ውስጥ እግረኛ የሚበዛባቸው ቦታዎች ካሉ ጉባኤው የአደባባይ ምሥክርነት ለመስጠት ያደረገውን ዝግጅት አስመልክቶ ለአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ ቃለ መጠይቅ አድርግ፤ እንዲሁም አድማጮች ያገኟቸውን ተሞክሮዎች እንዲናገሩ ጋብዝ።

መዝሙር 47 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ