የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 12/14 ገጽ 3
  • ታኅሣሥ 22 የሚጀምር ሳምንት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ታኅሣሥ 22 የሚጀምር ሳምንት
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ታኅሣሥ 22 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
km 12/14 ገጽ 3

ታኅሣሥ 22 የሚጀምር ሳምንት

ታኅሣሥ 22 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 15 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bt ምዕ. 12 ከአን. 9-13 እና በገጽ 97 ላይ የሚገኝ ሣጥን (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢያሱ 9-11 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ኢያሱ 9:16-27 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ አንድ ሰው ከሞተ በኋላ ከሥጋው ተለይቶ በሕይወት የሚኖር መንፈስ የለም—rs ገጽ 381 አን. 4 እስከ ገጽ 382 አን. 1 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ መውደድ—ይሖዋን ከሚወዱ ሰዎች ጋር የጠበቀ ወዳጅነት ይኑራችሁ—w09 11/15 ገጽ 20-24 (5 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

የወሩ ጭብጥ፦ ከተቀበልነው መልካም ነገር “ጥሩ ነገር” እናውጣ።—ማቴ. 12:35ሀ

መዝሙር 20

5 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።

25 ደቂቃ፦ “የ2015 ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት የማስተማር ችሎታችንን ለማሻሻል ይረዳናል።” የቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት የበላይ ተመልካቹ በውይይት የሚያቀርበው። የትምህርት ቤቱ የበላይ ተመልካች በአንዳንዶቹ አንቀጾች ላይ ውይይት ከመደረጉ በፊት እንዲነበቡ ሊያደርግ ይችላል። በክፍል ቁ. 1 እንዲሁም ለመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ጎላ ያሉ ነጥቦች በተሰጠው ጊዜና የትምህርት ቤቱ የበላይ ተመልካች ምክር በሚሰጥበት መንገድ ላይ የተደረጉትን ለውጦች ጎላ አድርገህ ግለጽ። አንቀጽ 7 እንዲነበብ አድርግ፤ በአንቀጹ ላይ ከተወያያችሁ በኋላ ደግሞ አንድ ሽማግሌ አዲስ ዓለም ትርጉም ገጽ 18 ላይ የሚገኘውን ሐሳብ ተጠቅሞ ከባለቤቱና ከልጁ ጋር የቤተሰብ ጥናት ሲያደርግ የሚያሳይ ናሙና የሚሆን ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ። ሁሉም በትምህርት ቤቱ ከሚቀርበው ቲኦክራሲያዊ ሥልጠና የተሟላ ጥቅም እንዲያገኙና በቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት ከሚሰጠው ሥልጠና ተጠቀም የተባለውን መጽሐፍ በጥሩ ሁኔታ እንዲጠቀሙበት አበረታታ።

መዝሙር 18 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ