የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 1/15 ገጽ 4
  • የካቲት 2 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የካቲት 2 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
  • ንዑስ ርዕሶች
  • የካቲት 2 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
km 1/15 ገጽ 4

የካቲት 2 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

የካቲት 2 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 5 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bt ምዕ. 14 ከአን. 6-10 እና በገጽ 110 ላይ የሚገኝ ሣጥን (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ መሳፍንት 8-10 (8 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ መሳፍንት 8:13-27 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ መጽሐፍ ቅዱስን የጻፈው ማን ነው?—nwt-E ገጽ 10 አን. 1-5 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ እንድርያስ—ጭብጥ፦ ታዋቂ ባይሆንም በቀላሉ የሚቀረብና ታማኝ ሰው—w05 2/1 ገጽ 10 አን. 10፤ w14 3/15 ከገጽ 3 አን. 3 እስከ ገጽ 4 አን. 2 (5 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

የወሩ ጭብጥ፦ ‘በታላቅ ትሕትና ጌታን አገልግሉ።’—ሥራ 20:19

መዝሙር 15

10 ደቂቃ፦ በየካቲት ወር መጽሔቶችን አበርክቱ። በውይይት የሚቀርብ። በቅድሚያ በዚህ ገጽ ላይ የሚገኙትን ሁለት የአቀራረብ ናሙናዎች በመጠቀም መጽሔቶቹን እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳዩ ሠርቶ ማሳያዎች እንዲቀርቡ አድርግ። ከዚያም በአቀራረብ ናሙናዎቹ ውስጥ የሰፈረውን እያንዳንዱን ሐሳብ ተራ በተራ ተወያዩበት።

10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።

10 ደቂቃ፦ ምን ውጤት አገኘን? በውይይት የሚቀርብ። አስፋፊዎች “በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ለተበሳጨ የቤት ባለቤት መልስ መስጠት” በሚለው ርዕስ ላይ የቀረቡትን ነጥቦች ተግባራዊ በማድረጋቸው ምን ጥቅም እንዳገኙ ሐሳብ እንዲሰጡ ጠይቃቸው። እንዲሁም ያገኙትን የሚያበረታታ ተሞክሮ እንዲናገሩ ጋብዝ።

አዲስ መዝሙር፦ “ድፍረት ስጠን” እና ጸሎት

ማሳሰቢያ፦ እባካችሁ መጀመሪያ ሙዚቃውን ብቻ አጫውቱ፤ ከዚያ ጉባኤው አዲሱን መዝሙር አብሮ ይዘምር።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ