የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 2/15 ገጽ 4
  • መጋቢት 2 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መጋቢት 2 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
  • ንዑስ ርዕሶች
  • መጋቢት 2 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
km 2/15 ገጽ 4

መጋቢት 2 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

መጋቢት 2 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 5 እና ጸሎት

bt ምዕ. 15 ገጽ 121 ላይ የሚገኝ ሣጥን (30 ደቂቃ)

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ሩት 1-4 (8 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ሩት 3:14 እስከ 4:6 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ አቂላ—ጭብጥ፦ ቀናተኛ ሰባኪና እንግዳ ተቀባይ—bt ገጽ 148 አን. 4 እስከ ገጽ 150 አን. 7 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ንጉሡ ክርስቶስ ያለው ትሕትናና ሥልጣን—nwt-E ገጽ 12 አን. 5 እስከ ገጽ 13 አን. 4 (5 ደቂቃ)

የወሩ ጭብጥ፦ ‘ለመልካም ሥራ የምትቀኑ’ ሁኑ!—ቲቶ 2:14

መዝሙር 121

10 ደቂቃ፦ በመጋቢት ወር መጽሔቶችን አበርክቱ። በውይይት የሚቀርብ። በቅድሚያ በዚህ ገጽ ላይ የሚገኙትን ሁለት የአቀራረብ ናሙናዎች በመጠቀም መጽሔቶቹን እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳዩ ሠርቶ ማሳያዎች እንዲቀርቡ አድርግ። ሁሉም ከመጽሔቶቹ ጋር በደንብ እንዲተዋወቁ አበረታታ።

10 ደቂቃ፦ “አንዳችን ሌላውን ለመልካም ሥራ በቅንዓት እናነሳሳ።” በውይይት የሚቀርብ። በየካቲት ወር በተደረገው የአገልግሎት ስብሰባ ላይ የወሩ ጭብጥ ትኩረት የተሰጠው እንዴት እንደሆነ ጎላ አድርገህ ግለጽ።

10 ደቂቃ፦ ጊዜያችሁን በአግባቡ ተጠቀሙበት። በሚያዝያ 2009 የመንግሥት አገልግሎታችን ከገጽ 4-7 ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር።

አዲስ መዝሙር፦ “ስምህ ይሖዋ ነው” እና ጸሎት

ማሳሰቢያ፦ እባካችሁ መጀመሪያ ሙዚቃውን ብቻ አጫውቱ፤ ከዚያም ጉባኤው አዲሱን መዝሙር አብሮ ይዘምር።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ