የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 6/15 ገጽ 1
  • ሰኔ 8 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሰኔ 8 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሰኔ 8 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
km 6/15 ገጽ 1

ሰኔ 8 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ሰኔ 8 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 6 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bt ምዕ. 19 ከአን. 12-20 እና በገጽ 152 ላይ የሚገኝ ሣጥን (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 2 ሳሙኤል 19-21 (8 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ 2 ሳሙኤል 19:24-37 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ ደስተኛ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?—nwt ገጽ 26 አን. 1-3 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ቀያፋ—ጭብጥ፦ የደም ባለዕዳ የሆኑ የእውነት ተቃዋሚዎች ፈጽሞ አይሳካላቸውም—w06 1/15 ገጽ 10-13 (5 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

የወሩ ጭብጥ፦ “የጥንቱን ዘመን አስታውስ።”—ዘዳ. 32:7

መዝሙር 90

10 ደቂቃ፦ “የጥንቱን ዘመን አስታውስ።” በወሩ ጭብጥ ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር። ዘዳግም 4:9 እና 32:7⁠ን እንዲሁም መዝሙር 71:15-18⁠ን አንብብና አብራራ። በዘመናችን ያሉ ወንጌላውያን በቲኦክራሲያዊ ታሪካችን ውስጥ የተካተቱ ሰዎችንና ክንውኖችን ማስታወሳቸው ምን ጥቅም ሊያስገኝላቸው እንደሚችል ግለጽ። አስፋፊዎች በቤተሰብ አምልኳቸው ወቅት በመጠበቂያ ግንብ ላይ “ከታሪክ ማኅደራችን” በሚለው ዓምድ ሥር በሚወጡ ርዕሶች ላይ አልፎ አልፎ ውይይት እንዲያደርጉ አበረታታ። በወሩ ውስጥ በአገልግሎት ስብሰባ ላይ የሚቀርቡ አንዳንድ ርዕሶችን ከጠቀስክ በኋላ ከጭብጡ ጋር እንዴት እንደሚዛመዱ ተናገር።

20 ደቂቃ፦ “በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ከአምላክ የተላከ ምሥራች! የተባለውን ብሮሹር ተጠቅሞ በር ላይ እንደቆሙ ጥናት ማስጀመር።” የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ በውይይት የሚያቀርበው። ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች ሊገኙ እንደሚችሉ የሚጠቁሙ አኃዛዊ መረጃዎችን ከጉባኤው የመስክ አገልግሎት ሪፖርት ላይ ጥቀስ። ልምድ ያለው አንድ አስፋፊ በሣጥኑ ውስጥ የሚገኘውን አቀራረብ ተጠቅሞ በር ላይ እንደቆመ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ሲያስጀምር የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲያቀርብ አድርግ። ሁሉም በዚህ መንገድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲያስጀምሩ አበረታታ።

መዝሙር 29 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ