የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 7/15 ገጽ 4
  • ነሐሴ 3 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ነሐሴ 3 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ነሐሴ 3 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
km 7/15 ገጽ 4

ነሐሴ 3 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ነሐሴ 3 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 63 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bt ምዕ. 22 ከአን. 7-14፣ በገጽ 174 እና 177 ላይ የሚገኙት ሣጥኖች (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ነገሥት 18-20 (8 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ 1 ነገሥት 18:30-40 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ ዲቦራ—ጭብጥ፦ ታማኝ ሴቶች ይሖዋን ያወድሳሉ—w14 8/15 ገጽ 8 አን. 12 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ መጽሐፍ ቅዱስ ለልጆች ምን ጠቃሚ ምክር ይዟል?—nwt ገጽ 31 አን. 1-2 (5 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

የወሩ ጭብጥ፦ ‘ሂዱና ደቀ መዛሙርት አድርጉ።’—ማቴ. 28:19, 20

መዝሙር 130

10 ደቂቃ፦ በሚያዝያ ወር መጽሔቶችን አበርክቱ። በውይይት የሚቀርብ። በቅድሚያ፣ የተዘጋጁትን የአቀራረብ ናሙናዎች በመጠቀም እያንዳንዱን መጽሔት እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳዩ ሠርቶ ማሳያዎች እንዲቀርቡ አድርግ። ከዚያም እያንዳንዱን የአቀራረብ ናሙና ከመክፈቻው ሐሳብ ጀምሮ እስከ መደምደሚያው ድረስ ተራ በተራ ተወያዩበት።

10 ደቂቃ፦ ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር ከተባለው ቡክሌት ጥቅም ማግኘት። በውይይት የሚቀርብ። ክፍልህን በ2015 የዓመት ጥቅስ ላይ የተመሠረተ የአምስት ደቂቃ ንግግር በማቅረብ ጀምር። ከዚያም አድማጮች የዕለት ጥቅሱን በየዕለቱ ለማንበብ የመደቡት የትኛውን ጊዜ እንደሆነ እንዲናገሩ ጋብዝ። ሁሉም ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር የተባለውን ቡክሌት በጥሩ ሁኔታ እንዲጠቀሙበት በማበረታታት ክፍሉን ደምድም።

10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።

መዝሙር 26 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ