ነሐሴ 17 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ነሐሴ 17 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 5 እና ጸሎት
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
bt ምዕ. 23 ከአን. 1-8 እና በገጽ 180 ላይ የሚገኘው የመግቢያ ሐሳብ (30 ደቂቃ)
ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 2 ነገሥት 1-4 (8 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ 2 ነገሥት 1:11-18 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ ዲና—ጭብጥ፦ መጥፎ ባልንጀርነት አሳዛኝ መዘዝ ያስከትላል—lv ገጽ 102 አን. 13 እስከ ገጽ 103 አን. 14 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ ወደ አምላክ ለመቅረብ ልንወስዳቸው የሚገቡ እርምጃዎች—nwt ገጽ 32 አን. 5 እስከ ገጽ 33 አን. 3 (5 ደቂቃ)
የአገልግሎት ስብሰባ፦
የወሩ ጭብጥ፦ “እኔና ቤተሰቤ ግን ይሖዋን እናገለግላለን።” —ኢያሱ 24:15
30 ደቂቃ፦ “እነዚህን ትእዛዛት በልብህ ያዝ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። በመጀመሪያውና በመጨረሻው አንቀጾች ውስጥ ያሉትን ሐሳቦች ተጠቅመህ አጠር ያለ መግቢያና መደምደሚያ አቅርብ።
መዝሙር 88 እና ጸሎት