ነሐሴ 24 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ነሐሴ 24 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 21 እና ጸሎት
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
bt ምዕ. 23 ከአን. 9-15፣ በገጽ 184 እና 186 ላይ የሚገኙት ሣጥኖች (30 ደቂቃ)
ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 2 ነገሥት 5-8 (8 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ 2 ነገሥት 6:20-31 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ በዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ የሚገኙት መጻሕፍት ምን ይዘዋል?—nwt ገጽ 34 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ ድሜጥሮስ—ጭብጥ፦ የስብከቱን ሥራ ለማስቆም የሚደረገው ጥረት አይሳካም—bt ገጽ 163 አን. 17 እስከ ገጽ 164 አን. 19 (5 ደቂቃ)
የአገልግሎት ስብሰባ፦
የወሩ ጭብጥ፦ “እኔና ቤተሰቤ ግን ይሖዋን እናገለግላለን።” —ኢያሱ 24:15
15 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።
15 ደቂቃ፦ የቤተሰብ አምልኮ ፕሮግራማችሁን ጥራት ማሻሻል የምትችሉት እንዴት ነው? በጥር 2011 የመንግሥት አገልግሎታችን ገጽ 6 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። jw.org ላይ ያሉትን የተለያዩ የቤተሰብ አምልኮ ፕሮጀክቶች አብራራ። (የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ልጆች > የቤተሰብ አምልኮ ፕሮጀክት በሚለው ሥር ይገኛል።) የቤተሰብ አምልኮ ቤተሰቡ በሚያስፈልገው ነገር ላይ ያተኮረ እንዲሁም የቤተሰቡ አባላት በይሖዋና እሱ በሰጠው ተስፋ ላይ እምነት እንዲያሳድሩ የሚረዳ መሆን እንዳለበት ጎላ አድርገህ ግለጽ።
መዝሙር 130 እና ጸሎት