የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 11/15 ገጽ 2
  • ኅዳር 16 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ኅዳር 16 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ኅዳር 16 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
km 11/15 ገጽ 2

ኅዳር 16 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ኅዳር 16 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 17 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bt ምዕ. 27 ከአን. 10-18 (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ዜና መዋዕል 26-29 (8 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ 1 ዜና መዋዕል 29:20-30 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ “ስርየት” ምን ማለት ነው?—የቃላት መፍቻ፣ nwt ገጽ 1631 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ኤልሳቤጥ—ጭብጥ፦ ለትዳር ጓደኛችሁ ምንጊዜም ታማኞች ሁኑ—w11 1/15 ገጽ 13 አን. 5 እስከ ገጽ 14 አን. 8 (5 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

የወሩ ጭብጥ፦ “እኔ ተከልኩ፤ አጵሎስ አጠጣ፤ ያሳደገው ግን አምላክ ነው።”—1 ቆሮ. 3:6

መዝሙር 35

10 ደቂቃ፦ ፍላጎት ያላቸውን ሰዎች ‘ማጠጣታችሁን’ ቀጥሉ። (1 ቆሮ. 3:6-8) ለአንድ የዘወትር አቅኚ እና ለአንድ አስፋፊ ቃለ መጠይቅ አድርግ። ተመላልሶ መጠይቅ ለማድረግ የመደቡት ጊዜ አለ? ተመላልሶ ለማድረግ የሚዘጋጁት እንዴት ነው? ያነጋገሩትን ሰው እንደገና ለማግኘት የሚያደርጉት ጥረት ካልተሳካላቸው ምን ያደርጋሉ? ምን አስደሳች ተሞክሮ አግኝተዋል?

20 ደቂቃ፦ “በድምፅ የተቀረጹ ጽሑፎችን መጠቀም የምንችለው እንዴት ነው?” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። አስፋፊዎች በድምፅ የተቀረጹ ጽሑፎችን jw.org ላይ ማግኘት የሚችሉት እንዴት እንደሆነ ተናገር። ለናሙና ያህል አንዱን አጫውት። በኅዳር 2014 የመንግሥት አገልግሎታችን ላይ በወጣው “ድረ ገጻችንን ለአገልግሎት ተጠቀሙበት—‘የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው’” በሚለው ርዕስ መጨረሻ ላይ የሚገኘው ተሞክሮ በሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

መዝሙር 108 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ