የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ነሐሴ ገጽ 7
  • ከነሐሴ 29–መስከረም 4

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከነሐሴ 29–መስከረም 4
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ነሐሴ ገጽ 7

ከነሐሴ 29–መስከረም 4

መዝሙር 110-118

  • መዝሙር 61 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ለይሖዋ ምን እመልስለታለሁ?”፦ (10 ደቂቃ)

    • መዝ 116:3, 4, 8—ይሖዋ መዝሙራዊውን ከሞት ታድጎታል (w87-E 3/15 24 አን. 5)

    • መዝ 116:12—መዝሙራዊው ለይሖዋ ያለውን አድናቆት ማሳየት ፈልጎ ነበር (w09 7/15 29 አን. 4-5፤ w98 12/1 24 አን. 3)

    • መዝ 116:13, 14, 17, 18—መዝሙራዊው ይሖዋ የሚጠብቅበትን ነገር ሁሉ ለመፈጸም ቁርጥ ውሳኔ አድርጎ ነበር (w10 4/15 27 ሣጥን)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • መዝ 110:4—በዚህ መዝሙር ላይ የተጠቀሰው ‘መሐላ’ ምን ያመለክታል? (w14 10/15 11 አን. 15-17፤ w06 9/1 14 አን. 1)

    • መዝ 116:15—ለአንድ ሰው የቀብር ንግግር በሚቀርብበት ወቅት ይህን ጥቅስ ከሟቹ ጋር በተያያዘ እንደሚሠራ መናገር ተገቢ የማይሆነው ለምንድን ነው? (w12 5/15 22 አን. 2)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 110:1–111:10

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ll 16—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ll 17—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 179-181 አን. 17-19—ተማሪው የተማረውን ነገር ተግባራዊ ማድረግ የሚችለው እንዴት እንደሆነ እንዲገነዘብ እርዳው።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 82

  • “እውነትን አስተምሩ”፦ (7 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ።

  • “በመስከረም ወር የመጠበቂያ ግንብ መጽሔት ለማበርከት የሚደረግ ልዩ ዘመቻ”፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ለመስከረም ወር የተዘጋጀውን የመጀመሪያውን የአቀራረብ ናሙና አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ። አድማጮች በዘመቻው ላይ የመካፈል ጉጉት እንዲያድርባቸው አድርግ፤ እንዲሁም ረዳት አቅኚ እንዲሆኑ አበረታታ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 18 አን. 14-21 እና የምዕራፉ ክለሳ

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 144 እና ጸሎት

    ማሳሰቢያ፦ አንድ ላይ ከመዘመራችሁ በፊት አንድ ጊዜ ሙዚቃውን ብቻ አጫውቱ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ