ከጥቅምት 16-22
ሆሴዕ 1-7
መዝሙር 108 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ ታማኝ ፍቅር በማሳየት ደስ ይሰኛል—አንተስ?”፦ (10 ደቂቃ)
[የሆሴዕ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
ሆሴዕ 6:4, 5—ይሖዋ፣ እስራኤላውያን ታማኝ ፍቅር ባለማሳየታቸው አዝኖባቸው ነበር (w10 8/15 25 አን. 18)
ሆሴዕ 6:6—ይሖዋ ታማኝ ፍቅር ስናሳይ ይደሰታል (w07 9/15 16 አን. 8፤ w07 6/15 27 አን. 7)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሆሴዕ 1:7—የይሁዳ ቤት ምሕረት የተደረገለትና የዳነው መቼ ነው? (w07 9/15 14 አን. 7)
ሆሴዕ 2:18—ይህ ትንቢት ከዚህ በፊት ፍጻሜውን ያገኘው እንዴት ነው? ወደፊትስ ፍጻሜውን የሚያገኘው እንዴት ነው? (w05 11/15 20 አን. 16፤ g05-E 9/8 12 አን. 2)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሆሴዕ 7:1-16
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 1ዮሐ 5:3 —እውነትን ማስተማር። ግለሰቡን በስብሰባዎቻችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘዳ 30:11-14፤ ኢሳ 48:17, 18—እውነትን ማስተማር። ለግለሰቡ jw.orgን አስተዋውቀው። (mwb16.08 8 አን. 2 ተመልከት።)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv ገጽ 12-13 አን. 16-18—የጥናቶቻችንን ልብ መንካት የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (15 ደቂቃ) በሽማግሌ የሚቀርብ ንግግር። በኅዳር 15, 2015 መጠበቂያ ግንብ ገጽ 14 ላይ የቀረቡትን ሐሳቦች በመጠቀም በመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ላይ የተመሠረተ አጭር መግቢያ ከተናገርክ በኋላ በኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች መዋጮ ማድረግ የሚቻለው እንዴት ነው? የሚለውን ቪዲዮ አጫውት። ቪዲዮውን ካጫወትክ በኋላ jw.org/am ላይ የሚገኘውን “ለዓለም አቀፉ ሥራ መዋጮ ማድረግ የሚቻልበት መንገድ” የሚለውን ገጽ አሳይ፤ ከዚያም ባለህበት አገር መዋጮውን ለማድረግ የሚያስችሉ ምን አማራጮች እንዳሉ በአጭሩ ግለጽ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 16 አን. 6-17
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 107 እና ጸሎት