ከኅዳር 13-19
ከአብድዩ 1–ዮናስ 4
መዝሙር 102 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ከስህተታችሁ ተማሩ”፦ (10 ደቂቃ)
[የአብድዩ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
[የዮናስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
ዮናስ 3:1-3—ዮናስ ከሠራው ስህተት ተምሯል (ia 114 አን. 22-23)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
አብ 10—ኤዶም ‘ለዘላለም እንደሚጠፋ’ የተነገረው ትንቢት የተፈጸመው እንዴት ነው? (w07 11/1 13 አን. 5)
አብ 12—አምላክ ኤዶምን በማውገዝ ከተናገረው ሐሳብ ምን ትምህርት እናገኛለን? (jd-E 112 አን. 4-5)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዮናስ 3:1-10
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp17.6 የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp17.6—ከዚህ በፊት መጽሔቱ ለተበረከተለት ሰው እንዴት ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ እንደሚቻል አሳይ። መጽሐፍ ቅዱስን ከምናስጠናባቸው ጽሑፎች መካከል አንዱን አስተዋውቅ።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ld ገጽ 12-13—የመረጥካቸውን ሥዕሎች መጠቀም ትችላለህ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ከዮናስ መጽሐፍ የምናገኛቸው ትምህርቶች”፦ (15 ደቂቃ) የቤተሰብ አምልኮ፦ ዮናስ—ከይሖዋ ምሕረት ትምህርት ማግኘት የሚለውን ቪዲዮ ካጫወትክ በኋላ በርዕሱ ላይ ውይይት አድርጉ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 17 አን. 19-20፣ “የመንግሥቱን አገልጋዮች የሚያሠለጥኑ ትምህርት ቤቶች” የሚለው ሣጥንና “የአምላክ መንግሥት ለአንተ ምን ያህል እውን ነው?” የሚለው የክለሳ ሣጥን
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 150 እና ጸሎት