ከታኅሣሥ 11-17
ዘካርያስ 1-8
መዝሙር 26 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የአንድን አይሁዳዊ ልብስ አጥብቆ መያዝ”፦ (10 ደቂቃ)
[የዘካርያስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
ዘካ 8:20-22—ከብሔራት ቋንቋዎች ሁሉ የተውጣጡ ሰዎች የይሖዋን ሞገስ ለማግኘት ጥረት ያደርጋሉ (w14 11/15 27 አን. 14)
ዘካ 8:23—ምድራዊ ተስፋ ያላቸው ሰዎች ከቅቡዓን ቀሪዎች ጋር በፈቃደኝነት አብረው ይሠራሉ እንዲሁም ድጋፍ ይሰጧቸዋል (w16.01 23 አን. 4፤ w09 2/15 27 አን. 14)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ዘካ 5:6-11—በዛሬው ጊዜ ከክፋት ጋር በተያያዘ ምን ኃላፊነት አለብን? (w17.10 25 አን. 18)
ዘካ 6:1—ሁለቱ የመዳብ ተራሮች ምን ያመለክታሉ? (w17.10 27-28 አን. 7-8)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘካ 8:14-23
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g17.6 የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g17.6—ከዚህ በፊት መጽሔቱ ለተበረከተለት ሰው እንዴት ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ እንደሚቻል አሳይ። ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 5 አን. 1-2
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—በክልላችን ውስጥ የሚገኙ ሰዎችን በሙሉ ማነጋገር”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። “እስከ ምድር ዳር ድረስ” መስበክ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 19 አን. 8-18 እና “የአምላክ መንግሥት ለአንተ ምን ያህል እውን ነው?” የሚለው የክለሳ ሣጥን
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 139 እና ጸሎት