የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ጥር ገጽ 3
  • ከኢየሱስ የተራራ ስብከት የምናገኘው ትምህርት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከኢየሱስ የተራራ ስብከት የምናገኘው ትምህርት
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በረሃብ ወቅት ምግብ ማግኘት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • ይሖዋን ሁልጊዜ ታገለግላለህ?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • የአምላክን ቃል በድፍረት መናገራቸውን ቀጠሉ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ለማንበብና ለማጥናት ጊዜ መዋጀት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2000
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ጥር ገጽ 3
ለማኞች

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ማቴዎስ 4-5

ከኢየሱስ የተራራ ስብከት የምናገኘው ትምህርት

5:3

ለመንፈሳዊ ፍላጎታችሁ ንቁዎች ናችሁ?

የተደሰተ ልጅ

“መንፈሳዊ ነገሮችን የተጠሙ” የሚለው አገላለጽ ቃል በቃል “መንፈስ ለማግኘት የሚለምኑ” የሚል ትርጉም አለው። (ማቴ 5:3፤ ግርጌ) አምላክ የሚሰጠንን መንፈሳዊ እርዳታ የመቀበል ጉጉት እንዳለን ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?

  • በየዕለቱ መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ

  • ለክርስቲያናዊ ስብሰባዎች በመዘጋጀትና በእነዚህ ስብሰባዎች ላይ በመገኘት

  • ጽሑፎቻችንን እንዲሁም ጊዜ በፈቀደልን መጠን ድረ ገጻችን ላይ የሚወጡትን ትምህርቶች በማንበብ

  • JW ብሮድካስቲንግ ላይ በየወሩ የሚወጡትን ፕሮግራሞች ተከታትሎ በማየት

መንፈሳዊ ምግብ የመመገብ ልማዴን ማሻሻል የምችለው እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ