የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ጥር ገጽ 3
  • ከጥር 8-14

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥር 8-14
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ጥር ገጽ 3

ከጥር 8-14

ማቴዎስ 4-5

  • መዝሙር 82 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ከኢየሱስ የተራራ ስብከት የምናገኘው ትምህርት”፦ (10 ደቂቃ)

    • ማቴ 5:3—ለመንፈሳዊ ፍላጎታችን ንቁ መሆን ደስታ ያስገኛል (“ደስተኞች፣” “መንፈሳዊ ነገሮችን የተጠሙ” ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች​—⁠ማቴ 5:3፣ nwtsty)

    • ማቴ 5:7—መሐሪና ሩኅሩኅ መሆን ደስታ ያስገኛል (“መሐሪዎች” ለጥናት የሚረዳ መረጃ​—⁠ማቴ 5:7፣ nwtsty)

    • ማቴ 5:9—ሰላም ፈጣሪ መሆን ደስታ ያስገኛል (“ሰላም ፈጣሪዎች” ለጥናት የሚረዳ መረጃ​—⁠ማቴ 5:9፣ nwtsty፤ w07 12/1 17)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ማቴ 4:9—ሰይጣን ለኢየሱስ ምን ፈተና አቅርቦለት ነበር? (“አንድ ጊዜ . . . ብታመልከኝ” ለጥናት የሚረዳ መረጃ​—⁠ማቴ 4:9፣ nwtsty)

    • ማቴ 4:23—ኢየሱስ በየትኞቹ ሁለት አስፈላጊ ሥራዎች ተጠምዶ ነበር? (“እያስተማረ . . . እየሰበከ” ለጥናት የሚረዳ መረጃ​—⁠ማቴ 4:23፣ nwtsty)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማቴ 5:31-48

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናዎቹን ተመልከት።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w16.03 31-32—ጭብጥ፦ ሰይጣን ኢየሱስን ሲፈትነው ወደ ቤተ መቅደሱ የወሰደው ቃል በቃል በአካል ነበር?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 130

  • ለጽድቅ ሲሉ ስደት የሚደርስባቸው ደስተኞች ናቸው፦ (9 ደቂቃ) የናምጉንግ ቤተሰቦች፦ በእምነታቸው ምክንያት ለእስር ተዳርገዋል የሚለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም አድማጮች ምን ትምህርት እንዳገኙ ጠይቅ።

  • “በመጀመሪያ ከወንድምህ ጋር ታረቅ—እንዴት?”፦ (6 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በእያንዳንዱ ዝርዝር ውስጥ ከቀረቡት አማራጮች መካከል የመጨረሻው አማራጭ ትክክለኛ የሆነበትን ምክንያት ተወያዩ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr “ክፍል 7​—የመንግሥቱ ተስፋዎች—ሁሉንም ነገር አዲስ ማድረግ”፤ ምዕ. 21 አን. 1-7

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 143 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ