ቶንጋ ውስጥ ሲሰበክ
የውይይት ናሙናዎች
●○○ መመሥከር
○●○ የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ
ጥያቄ፦ አምላክ ለሰው ልጆችና ለምድር ያለው ዓላማ ምንድን ነው?
ጥቅስ፦ መዝ 37:29
ለቀጣዩ ጊዜ፦ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉት አስደሳች ተስፋዎች ሲፈጸሙ ማየት የምንችለው እንዴት ነው?
○○● ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ
ጥያቄ፦ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉት አስደሳች ተስፋዎች ሲፈጸሙ ማየት የምንችለው እንዴት ነው?
ጥቅስ፦ መዝ 37:34
ለቀጣዩ ጊዜ፦ አምላክ እንድንኖር የሚፈልገው ምን ዓይነት ሕይወት ነው?