የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ግንቦት ገጽ 2
  • ግንቦት 7-13

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ግንቦት 7-13
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ግንቦት ገጽ 2

ከግንቦት 7-13

ማርቆስ 7-8

  • መዝሙር 13 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “የራሳችሁን የመከራ እንጨት ተሸክማችሁ ያለማቋረጥ ተከተሉኝ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ማር 8:34—ክርስቶስን መከተል ከፈለግን ራሳችንን መካድ ይኖርብናል (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ፤ w92 8/1 17 አን. 14)

    • ማር 8:35-37—ኢየሱስ ቅድሚያ ልንሰጣቸው በሚገቡ ነገሮች ላይ ትኩረት እንድናደርግ ለመርዳት ሲል በጥሞና ሊታሰብባቸው የሚገቡ ሁለት ጥያቄዎችን ጠይቋል (w08 10/15 25-26 አን. 3-4)

    • ማር 8:38—ክርስቶስን ለመከተል ደፋር መሆን ያስፈልጋል (jy 143 አን. 4)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ማር 7:5-8—ፈሪሳውያን ለእጅ መታጠብ ትልቅ ቦታ ይሰጡ የነበረው ለምንድን ነው? (w16.08 30 አን. 1-4)

    • ማር 7:32-35—ኢየሱስ መስማት ለተሳነው ለዚህ ሰው ካሳየው አሳቢነት ምን ትምህርት እናገኛለን? (w00 2/15 17-18 አን. 9-11)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማር 7:1-15

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs 165-166 አን. 6-7

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 51

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (5 ደቂቃ)

  • “ልጆቻችሁ ክርስቶስን እንዲከተሉ አሠልጥኗቸው”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 11

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 53 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ