የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ሐምሌ ገጽ 2
  • ከሐምሌ 2-8

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሐምሌ 2-8
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ሐምሌ ገጽ 2

ከሐምሌ 2-8

ሉቃስ 6-7

  • መዝሙር 109 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “በልግስና ስፈሩ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ሉቃስ 6:37—ይቅር ባዮች ከሆን ሌሎችም እኛን ይቅር ይሉናል (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ፤ w08 5/15 9 አን. 13-14)

    • ሉቃስ 6:38—የመስጠት ልማድ ልናዳብር ይገባል (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ሉቃስ 6:38—ሰዎች ለሌሎች በምንሰፍርበት መስፈሪያ መልሰው ይሰፍሩልናል (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ሉቃስ 6:12, 13—ኢየሱስ ከባድ ውሳኔ ማድረግ የሚጠይቅ ሁኔታ ለገጠማቸው ክርስቲያኖች ምን ግሩም ምሳሌ ትቷል? (w07 8/1 6 አን. 1)

    • ሉቃስ 7:35—የሐሰት ክስ ሲሰነዘርብን ኢየሱስ የተናገረው ሐሳብ ሊረዳን የሚችለው እንዴት ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሉቃስ 7:36-50

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs ገጽ 197-198 አን. 4-5

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 108

  • ልግስና በማሳየት ረገድ ይሖዋን ምሰሉ፦ (15 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦

    • ይሖዋና ኢየሱስ ለጋሶች መሆናቸውን ያሳዩት እንዴት ነው?

    • ይሖዋ የምናሳየውን የልግስና መንፈስ የሚባርከው እንዴት ነው?

    • በልግስና ይቅር ማለት ሲባል ምን ማለት ነው?

    • ጊዜያችንን በልግስና መስጠት የምንችልባቸው አንዳንድ መንገዶች የትኞቹ ናቸው?

    • ሌሎችን በማመስገን ረገድ ለጋሶች መሆን የምንችለው እንዴት ነው?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 19 አን. 1-9

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 72 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ