የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ሐምሌ ገጽ 2
  • በልግስና ስፈሩ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በልግስና ስፈሩ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በልግስና መስጠት ደስታ ያስገኛል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2018
  • ለሰመረ ትዳር፦ የአምላክን ቃል ማንበብ
    ለቤተሰብ
  • የአመስጋኝነት መግለጫ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • ለጋስ ሁን
    ንቁ!—2025
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ሐምሌ ገጽ 2

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሉቃስ 6-7

በልግስና ስፈሩ

6:38

ለጋስ የሆነ ሰው ሌሎችን ለመርዳትና ለማበረታታት ጊዜውን፣ ጉልበቱንና ጥሪቱን በደስታ ይሰጣል።

  • በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን ያለ አንድ ሰው በልብሱ እጥፋት እህል ይዞ

    “ስጡ” ተብሎ የተተረጎመው የግሪክኛ ግስ ቀጣይነት ያለውን ድርጊት ያመለክታል

  • ሰጪዎች ከሆን ሌሎችም “ተትረፍርፎ እስኪፈስ ድረስ በተጠቀጠቀና በተነቀነቀ ጥሩ መስፈሪያ ሰፍረው” በእቅፋችን ይሰጡናል። በጥንት ጊዜ የነበሩ ነጋዴዎች አንድ ገበያተኛ የገዛቸውን ነገሮች በልብሱ እጥፋት ውስጥ የመሙላት ልማድ ነበራቸው፤ ‘ሰፍሮ በእቅፍ መስጠት’ የሚለው አገላለጽ ይህን ልማድ የሚያመለክት ሊሆን ይችላል

አንድ ወጣት ወንድም በዕድሜ የገፋን ሌላ ወንድም ዕቃ በመገዛዛት ሲያግዘው

ይህን ምክር በግለሰብ ደረጃ ተግባራዊ ማድረግ የምትችልባቸውን መንገዶች ጻፍ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ