ከኅዳር 9-15
ዘሌዋውያን 1–3
መዝሙር 20 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“መባዎች የሚቀርቡበት ዓላማ”፦ (10 ደቂቃ)
[የዘሌዋውያን መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
ዘሌ 1:3፤ 2:1, 12—የሚቃጠሉ መባዎች እና የእህል መባዎች የሚቀርቡበት ዓላማ (it-2 525፤ 528 አን. 4)
ዘሌ 3:1—የኅብረት መባዎች የሚቀርቡበት ዓላማ (w12 1/15 19 አን. 11)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘሌ 2:13—ከማንኛውም መባ ጋር ጨው አብሮ መቅረብ የነበረበት ለምንድን ነው? (ሕዝ 43:24፤ w04 5/15 22 አን. 1)
ዘሌ 3:17—እስራኤላውያን ስብ እንዳይበሉ የተከለከሉት ለምንድን ነው? ከዚህስ ምን ትምህርት ማግኘት ይቻላል? (w04 5/15 22 አን. 2)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 2)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 11)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“‘ሁለት ትናንሽ ሳንቲሞች’ ያላቸው ዋጋ”፦ (15 ደቂቃ) አንድ ሽማግሌ በውይይት የሚያቀርበው። “ለይሖዋ የሚሰጥ ስጦታ” የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ቅርንጫፍ ቢሮው ባለፈው የአገልግሎት ዓመት ከጉባኤው ለተላከለት መዋጮ የላከውን የምስጋና ደብዳቤ አንብብ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 139 እና ገጽ 317
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 120 እና ጸሎት