የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ጥር ገጽ 12
  • ከየካቲት 8-14

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከየካቲት 8-14
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ጥር ገጽ 12

ከየካቲት 8-14

ዘኁልቁ 1-2

  • መዝሙር 123 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ይሖዋ ሕዝቡን ያደራጃል”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘኁ 1:2, 3—በእስራኤል ብሔር ውስጥ ምዝገባ የተካሄደበት ዓላማ ምን ነበር? (it-2 764)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘኁ 1:1-19 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ግለሰቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲጀምር ጋብዝ፤ እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 9)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ግለሰቡ የሚያሳስበውን ነገር ግምት ውስጥ በማስገባት የውይይቱን አቅጣጫ ቀይር፤ እንዲሁም ከሁኔታው ጋር የሚስማማ ጥቅስ አንብብ። (th ጥናት 12)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w08 7/1 21—ጭብጥ፦ የእስራኤል ነገዶች 13 ሆነው ሳለ መጽሐፍ ቅዱስ 12 እንደሆኑ አድርጎ የሚናገረው ለምንድን ነው? (th ጥናት 7)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 57

  • “ለሁሉም ሰው ለመስበክ መደራጀት”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የይሖዋ ወዳጅ ሁን—በውጭ አገር ቋንቋ መስበክ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። JW Language® የተባለው አፕሊኬሽን ስላሉት አንዳንድ ገጽታዎች ግለጽ።

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (5 ደቂቃ)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 4 አን. 10-17

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 1 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ