የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ሐምሌ ገጽ 2
  • ከሐምሌ 5-11

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሐምሌ 5-11
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ሐምሌ ገጽ 2

ከሐምሌ 5-11

ዘዳግም 11–12

  • መዝሙር 40 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ይሖዋ በምን መንገድ እንዲመለክ ይፈልጋል?”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘዳ 11:29—በዚህ ጥቅስ ላይ ያለው ሐሳብ የተፈጸመው እንዴት ሊሆን ይችላል? (it-1 925-926)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘዳ 11:1-12 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • “በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ—የሌሎችን ስሜት መረዳት”፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ደቀ መዛሙርት የማድረጉ ሥራ የሚያስገኘውን ደስታ አጣጥሙ—ክህሎታችሁን አሻሽሉ—የሌሎችን ስሜት መረዳት የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መመሥከር፦ መከራ—ያዕ 1:13 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 1)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 103

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (15 ደቂቃ)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 10 አን. 8-12፣ ሣጥን 10ሀ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 72 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ