ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ይሖዋ በምን መንገድ እንዲመለክ ይፈልጋል?
እስራኤላውያን በሙሉ ልባቸውና በሙሉ ነፍሳቸው ይሖዋን መታዘዝ፣ መውደድና ማገልገል ነበረባቸው (ዘዳ 11:13፤ it-2 1007 አን. 4)
የሐሰት አምልኮ ርዝራዦች ሙሉ በሙሉ መወገድ ነበረባቸው (ዘዳ 12:2, 3)
ሁሉም ሰው አምልኮ ማቅረብ ያለበት ይሖዋ በመረጠው አንድ ቦታ ነበር (ዘዳ 12:11-14፤ it-1 84 አን. 3)
ይሖዋ፣ ሕዝቦቹ በሙሉ ነፍሳቸው እንዲያመልኩት፣ ከሐሰት አምልኮ ሙሉ በሙሉ እንዲርቁ እንዲሁም አንድነት እንዲኖራቸው ይፈልጋል።