ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
የሰው ሕይወት በይሖዋ ፊት ውድ ነው
የመማጸኛ ከተሞች ወደነበሩበት ቦታ መድረስ አስቸጋሪ አልነበረም (ዘዳ 19:2, 3፤ w17.11 14 አን. 4)
የመማጸኛ ከተሞች፣ እስራኤላውያንን የደም ባለዕዳ ከመሆን ይጠብቋቸው ነበር (ዘዳ 19:10፤ w17.11 15 አን. 9)
ወንድማችንን መጥላት የደም ባለዕዳ ወደ መሆን ሊያመራ ይችላል (ዘዳ 19:11-13፤ it-1 344)
ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ለሕይወት የይሖዋ ዓይነት አመለካከት እንዳለኝ ማሳየት የምችለው በየትኞቹ መንገዶች ነው?’