ከነሐሴ 2-8
ዘዳግም 22–23
መዝሙር 1 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ሕጉ፣ ይሖዋ ለእንስሳት ያለውን አሳቢነት የሚያሳየው እንዴት ነው?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ዘዳ 23:19, 20—እስራኤላውያን ለወገናቸው በወለድ እንዳያበድሩ ቢከለከሉም ከባዕድ አገር ሰው ወለድ እንዲጠይቁ የተፈቀደላቸው ለምን ነበር? (it-1 600)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘዳ 23:1-14 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
“በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ—የሰዎችን ልብ መንካት”፦ (9 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ደቀ መዛሙርት የማድረጉ ሥራ የሚያስገኘውን ደስታ አጣጥሙ—ክህሎታችሁን አሻሽሉ—የሰዎችን ልብ መንካት የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) g 4/15 13—ጭብጥ፦ እንስሳትን መግደል ኃጢአት ነው? (th ጥናት 14)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (15 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 11 አን. 18-26፣ ሣጥን 11ሀ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 77 እና ጸሎት