ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ይሖዋን ማገልገል ያን ያህል ከባድ አይደለም
የአምላክን ትእዛዛት መማርና ትእዛዛቱን መከተል ከአቅማችን በላይ አይደለም (ዘዳ 30:11-14፤ w09 11/1 31 አን. 2)
ይሖዋ ለእያንዳንዳችን ምርጫ ሰጥቶናል (ዘዳ 30:15፤ w09 11/1 31 አን. 1)
ይሖዋ ሕይወትን እንድንመርጥ ያበረታታናል (ዘዳ 30:19፤ w09 11/1 31 አን. 4)
ይሖዋን መመሪያና ኃይል እንዲሰጠን የምንጠይቀው ከሆነ እሱን ማገልገል ያን ያህል ከባድ አይሆንብንም።