የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ሐምሌ ገጽ 15
  • ከነሐሴ 30–መስከረም 5

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከነሐሴ 30–መስከረም 5
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ሐምሌ ገጽ 15

ከነሐሴ 30–መስከረም 5

ዘዳግም 31–32

  • መዝሙር 78 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “በመንፈስ መሪነት በተቀናበረ መዝሙር ላይ ካሉ ምሳሌያዊ አገላለጾች የምናገኘው ትምህርት”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘዳ 31:12—ክርስቲያን ወላጆች ይህን መሠረታዊ ሥርዓት ሥራ ላይ ማዋል የሚችሉት እንዴት ነው? (w04 9/15 27 አን. 11)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘዳ 32:36-52 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 3)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ግለሰቡ የሚያሳስበውን ነገር ግምት ውስጥ በማስገባት የውይይቱን አቅጣጫ ቀይር፤ እንዲሁም ከሁኔታው ጋር የሚስማማ ጥቅስ አንብብ። (th ጥናት 12)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w07 5/15 15-16​—ጭብጥ፦ ልጆችህ አንተን ያያሉ! (th ጥናት 16)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 25

  • አመራር የሚሰጡ ሰዎች ከተዉት መልካም ምሳሌ ተማሩ፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። “አመራር የሚሰጡትን አስቡ” (ዕብ 13:7) የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ የሚከተሉት ወንድሞች ከተዉት ምሳሌ ምን እንማራለን? ከወንድም ቶማስ ሱሊቫን? ከወንድም ጆርጅ ጋንጋስ? ከወንድም ካርል ክላይን? ከወንድም ዳንኤል ሲድሊክ?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 13 አን. 1-6፣ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 128 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ