የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መስከረም ገጽ 6
  • ከመስከረም 20-26

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመስከረም 20-26
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መስከረም ገጽ 6

ከመስከረም 20-26

ኢያሱ 3–5

  • መዝሙር 65 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ይሖዋ በእምነት የምናከናውናቸውን ሥራዎች ይባርካል”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ኢያሱ 5:14, 15—“የይሖዋ ሠራዊት አለቃ” የተባለው ማን ሊሆን ይችላል? (w04 12/1 9 አን. 1)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ኢያሱ 3:1-13 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • “በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ—ለምርምር የሚረዱ መሣሪያዎችን መጠቀም”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ደቀ መዛሙርት የማድረጉ ሥራ የሚያስገኘውን ደስታ አጣጥሙ—የይሖዋን እርዳታ ተቀበሉ—ለምርምር የሚረዱ መሣሪያዎችን መጠቀም የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lffi ምዕራፍ 01 ማስተዋወቂያ እና ነጥብ 1-2 (th ጥናት 15)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 96

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (15 ደቂቃ)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 14 አን. 1-7፣ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 24 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ