የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መስከረም ገጽ 6
  • ይሖዋ በእምነት የምናከናውናቸውን ሥራዎች ይባርካል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋ በእምነት የምናከናውናቸውን ሥራዎች ይባርካል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • መንገድህን ማቃናት የምትችለው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • የማያዳላውን ይሖዋን ምሰሉ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • በችግር ጊዜ የብርታት ምንጭ ሁኑ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ኢያሱ ለብሔሩ የሰጠው የመጨረሻ ማሳሰቢያ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መስከረም ገጽ 6
የቃል ኪዳኑን ታቦት የተሸከሙት ካህናት ሞልቶ ወደሚፈሰው ዮርዳኖስ ወንዝ ሲገቡ።

ካህናቱ ታቦቱን ተሸክመው ወደ ዮርዳኖስ ወንዝ ሲገቡ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ በእምነት የምናከናውናቸውን ሥራዎች ይባርካል

ይሖዋ የሚሰጠው መመሪያ በሰብዓዊ ዓይን ሲታይ ሞኝነት ሊመስል ይችላል (ኢያሱ 3:12, 13፤ it-2 105፤ ሽፋኑን ተመልከት)

የተሾሙ ወንዶች፣ መመሪያዎችን በመከተል ረገድ ግንባር ቀደም መሆን ይኖርባቸዋል (ኢያሱ 3:14፤ w13 9/15 16 አን. 17)

ይሖዋ በቆራጥነት የምንወስደውን እርምጃ ይባርካል (ኢያሱ 3:15-17፤ w13 9/15 16 አን. 18)

የቃል ኪዳኑን ታቦት የተሸከሙት ካህናት ሞልቶ ወደሚፈሰው ዮርዳኖስ ወንዝ ሲገቡ።

በጤና እክል ወይም ባለንበት ሁኔታ የተነሳ አቅማችን ቢገደብም ለመስበክ የቻልነውን ያህል ጥረት ካደረግን ይሖዋ እኛን የሚባርክበት ነገር ያገኛል።

አንዲት እህት ሥራችን በታገደበት አገር ለአንዲት ሴት መናፈሻ ውስጥ ስትመሠክር፤ አንድ ፖሊስ በአጠገባቸው እያለፈ ነው።
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ