የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ግንቦት ገጽ 4
  • ከግንቦት 16-22

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከግንቦት 16-22
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ግንቦት ገጽ 4

ከግንቦት 16-22

2 ሳሙኤል 1–3

  • መዝሙር 103 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “‘ቀስት’ ከተባለው ሙሾ ምን እንማራለን?”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 2ሳሙ 1:26—ዳዊት ዮናታንን “ወንድሜ” ያለው ለምንድን ነው? (it-1 369 አን. 2)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ሳሙ 3:1-16 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 3)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ነፃ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ስለምንሰጥበት ዝግጅት አብራራ፤ ከዚያም የ​jw.org የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 20)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 04 ነጥብ 5 እና አንዳንዶች እንዲህ ይላሉ (th ጥናት 19)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 107

  • “ፍቅር በዓመፅ አይደሰትም”፦ (7 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ፍቅር የሚያደርጋቸውና የማያደርጋቸው ነገሮች—በዓመፅ አይደሰትም የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • “ፍቅር . . . ሁሉን ተስፋ ያደርጋል”፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ፍቅር የሚያደርጋቸውና የማያደርጋቸው ነገሮች—ሁሉን ተስፋ ያደርጋል የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 04

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 2 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ