የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ሐምሌ ገጽ 14
  • ከነሐሴ 28–መስከረም 3

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከነሐሴ 28–መስከረም 3
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ሐምሌ ገጽ 14

ከነሐሴ 28–መስከረም 3

ነህምያ 12–13

  • መዝሙር 34 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ጓደኛ ስትመርጡ ለይሖዋ ታማኝ ሁኑ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ነህ 13:10—የቤተ መቅደሱ ዘማሪዎች ሌዋውያን ከመሆናቸው አንጻር ለብቻቸው የተጠቀሱት ለምንድን ነው? (it-2 452 አን. 9)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ነህ 12:27-39 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለግለሰቡ ስለ ድረ ገጻችን ንገረው፤ ከዚያም የ​jw.org የአድራሻ ካርድ ስጠው። (th ጥናት 16)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ስለምንሰጥበት ዝግጅት ለግለሰቡ ንገረው፤ እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የአድራሻ ካርድ ስጠው። (th ጥናት 3)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 11 ማጠቃለያ፣ ክለሳ እና ግብ (th ጥናት 20)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 108

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (5 ደቂቃ)

  • “የይሖዋን ታማኝ ፍቅር ኮርጁ”፦ (10 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 55 ነጥብ 5 እና ማጠቃለያ፣ ክለሳ እና ግብ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 84 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ