ከሚያዝያ 15-21
መዝሙር 29–31
መዝሙር 108 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. ተግሣጽ—የአምላክ ፍቅር መግለጫ
(10 ደቂቃ)
ዳዊት ሳይታዘዝ በቀረበት ወቅት ይሖዋ ፊቱን ሰውሮበታል (መዝ 30:7፤ it-1 802 አን. 3)
ዳዊት ንስሐ በመግባት ይሖዋ ሞገስ እንዲያሳየው ተማጸነ (መዝ 30:8)
ይሖዋ በዳዊት ላይ ተቆጥቶ አልቆየም (መዝ 30:5፤ w07 3/1 19 አን. 1)
ለማሰላሰል የሚረዳ ጥያቄ፦ የተወገደ ሰው ከተግሣጽ መጠቀምና የንስሐ ፍሬ ማሳየት የሚችለው እንዴት ነው?—w21.10 6 አን. 18
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
መዝ 31:7—ይህ ጥቅስ በጭንቀት ስንዋጥ የሚረዳን እንዴት ነው? (wp23.1 6 አን. 3)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) መዝ 31:1-24 (th ጥናት 10)
4. ውይይት መጀመር
(1 ደቂቃ) የአደባባይ ምሥክርነት። ጊዜ ለሌለው ሰው አጠር ያለ ምሥክርነት ስጥ። (lmd ምዕራፍ 5 ነጥብ 3)
5. ውይይት መጀመር
(3 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ለአንዲት እናት ለልጆች የተዘጋጀ ቪዲዮ አሳይ፤ ከዚያም ሌሎች ቪዲዮዎችን ማግኘት የምትችለው እንዴት እንደሆነ አሳያት። (lmd ምዕራፍ 3 ነጥብ 3)
6. ተመላልሶ መጠየቅ
(3 ደቂቃ) የአደባባይ ምሥክርነት። ቀደም ሲል መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥናት ፈቃደኛ ያልነበረን ሰው ጥናት እንዲጀምር ጋብዝ። (lmd ምዕራፍ 8 ነጥብ 3)
7. ደቀ መዛሙርት ማድረግ
(4 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 14 ነጥብ 5 (th ጥናት 6)
መዝሙር 45
8. እምነት እንዲኖረን ያደረገን ምንድን ነው?—አምላክ እንደሚወደን
9. የ2024 የአካባቢ ንድፍና ግንባታ ፕሮግራም ሪፖርት
(8 ደቂቃ) ንግግር። ቪዲዮውን አጫውት።
10. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 8 አን. 13-21